ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ[Ityopʾya, Ityopʾya, Ityopʾya qədämi] [Chinese translation]

Songs   2025-01-07 04:38:24

ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ[Ityopʾya, Ityopʾya, Ityopʾya qədämi] [Chinese translation]

ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ

በኅብረሰባዊነት አብቢቢ ለምልሚ!

ቃል ኪዳን ገብተዋል ጀግኖች ልጆችሽ

ወንዞች ተራሮችሽ ድንግል መሬትሽ

ለኢትዮጵያ አንድነት ለነጻነትሽ

መስዋዕት ሊሆኑ ለክብር ለዝናሽ!

ተራመጂ ወደፊት በጥበብ ጎዳና

ታጠቂ ለሥራ ላገር ብልጽግና!

የጀግኖች እናት ነሽ በልጆችሽ ኩሪ

ጠላቶችሽ ይጥፉ ለዘላለም ኑሪ!

Unknown Artist (Amharic) more
  • country:Ethiopia
  • Languages:Amharic
  • Genre:
  • Official site:
  • Wiki:
Unknown Artist (Amharic) Lyrics more
Excellent Songs recommendation
Popular Songs
Artists
Songs