Ethiopian National Anthem - ወደፊት ገስግሺ ውድ እናት ኢትዮጵያ [Wodefit Gesgeshi, Widd Innat Ityopp'ya] [Dutch translation]
Songs
2024-12-28 21:19:26
Ethiopian National Anthem - ወደፊት ገስግሺ ውድ እናት ኢትዮጵያ [Wodefit Gesgeshi, Widd Innat Ityopp'ya] [Dutch translation]
የዜግነት ክብር በ ኢትዮጵያችን ፀንቶ
ታየ ህዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ
ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት
በእኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነት
መሰረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርን
ህዝቦች ነን ለስራ በስራ የኖርን
ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤት
የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናት
እንጠብቅሻለን አለብን አደራ
ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ።