The Lord's Prayer [Amharic] lyrics
Songs
2024-12-23 22:42:14
The Lord's Prayer [Amharic] lyrics
በሰማይ ፡ የምትኖር ፡ ኣባታችን ፡ ሆይ ፡
ስምህ ፡ ይመሰገን ፡
መንግሥትህ ፡ ይምጣ
ፈቃድህ ፡ በሰማይ ፡ እንደሆነ ፡
እንዲሁም ፡ በምድር ፡ ይሁን ።
የዕለት ፡ እንጀራችንን ፡ ዛሬ ፡ ስጠን ፡
እኛ ፡ የበደሉንን ፡
ይቅር ፡ እንደምንል ፡ በደላችንን ፡ ይቅር ፡ በልልን ፡
ከክፉ ፡ ሁሉ ፡ ሰውረን ፡ እንጂ ፡ ወደ ፡ ፈተና ፡ ኣታግባን ።
አሜን
- Artist:The Lord's Prayer